⏰ጥብቅ ማሳሰቢያ⏰ 🔤በክፍለ ከተማችን ለምትገኙ የመንግስትና የግል 2ኛ ደ/ት/ቤቶች በሙሉ ➡️በክፍለ ከተማችን ክላስተር ት/ቤቶች ለምትማሩ የ11ኛ 12ኛ ክፍል የመንግስትና የግል ት/ቤት ተማሪዎች በሙሉ ✔️ ነገ ቅዳሜ በ12/3/2019 ዓ.ም የ11ኛ እና 12ኛ የክላስተር ማላቂያ ስትራቴጂ የማጠናከሪያ ትምህርት በኮከበጽባህ፣በደ/ወንድራድና በከፍተኛ 12 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች መሰጠቱን የሚቀጥል ሲሆን በሚሰጠው ማጠናከሪያ ትምህርት መገኘት ግ…