🦋✨هذه الأجساد قفص الطيور✨🦋 «እነዚህ አካላት የአእዋፍ ጎጆ ናቸው» አቡ በክር አል-ሲዲቅ (ረዲየላሁ ዓንሁ) ኢማም አል-ገዛሊይ (ረሂመሁላህ) ስለዚህ ታላቅ አባባል ላይ እንዲህ ይላሉ፦ «ከላይኞቹ ወፎች ወገን ከሆንክ፡ .. ( ارجعي إلى ربك ) «ወደ ጌታሽ ተመለሺ» የሚለውን የማስታወሻ ድምፅ በሰማህ ጊዜ.. በጀነት ከፍ ካለ ማ ማ ላይ እስከምትቀመጥ ድረስ ወደ ላይ እየበረርክ ትወጣለህ» https://t.me/ISLA…