በውስጣችን የሚኖረው መንፈስ ቅዱስ ከማንኛውም አካል በላይ የተሻለ ያውቀናል። ሕይወት በሚከብድበትና በሚያምበት ጊዜም በተጎዳንበትና በታመምንበት ስፍራ ሁሉ መጽናናትንና ፈውስን የማምጣት ኃይል አለው። *የርኅራኄ አባት፣ የመጽናናትም ሁሉ አምላክ የሆነው የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ አምላክና አባት ይባረክ።* *እኛ ራሳችን ከእግዚአብሔር በተቀበልነው መጽናናት፣ በመከራ ያሉትን ማጽናናት እንድንችል፣ እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል።* 📖2ቆሮ…