https://youtu.be/E_XXjBoFlp0?si=Z_iQPLTvb7PC9zfN
@HarimaTV (opens in Telegram, new tab)
የምጥቀት መሠላል
Video lectures on Islamic values, discussions on contemporary movements like feminism from a religious perspective, and historical retrospectives on community institutions are broadcast for viewers interested in faith and local history.
6,893
subscribers
subscribers
6.9K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
—
Engagement (ERR)
—
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @HarimaTV with live view counts
https://youtu.be/E_XXjBoFlp0?si=Z_iQPLTvb7PC9zfN
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.3
Citation index
0.0
Media post
ማንም መበደል የለበትም የፌሚኒዝም እንቅስቃሴ ከእስልምና እሴቶች አንጻር በአምባሳደር ኡስታዝ ሐሰን ታጁ ዛሬ ምሽት 2፡00 ጀምሮ በሐሪማ ቴሌቭዥን እና ዩቲውብ ይከታተሉ።
የአወሊያ ዳእዋ እና ስፖርት ክለብ 40ኛ አመት በመከበር ላይ ነው። ......... ላለፉት 4 አስርተ አመታት ታዳጊዎችን እና ወጣቶችን በስፖርት እና ስነ-ምግባር (ተርቢያ) ሲያንፅ የቆየው የአወሊያ ዳእዋ እና ስፖርት ክለብ 40ኛ አመቱን በድምቀት እያከበረ ይገኛል። የ40 አመታት ስኬታማ ጉዞውን አስመልክቶ በቢላሉል ሐበሺ ማእከል በኢንጅነር ከድር ራህመቶ መታሰቢያ አዳራሽ የተሰናዳው ፕሮግራም የክለቡን የ40 አመት ጉዞ የሚያሳይ የፎቶ አው…
غhttps://youtu.be/G5mEWg9QFok?si=w4DwDIBQLVzbvihf
የመውሊድ አጀማመር ከአለም አቀፍ እስከ ሐበሻ ከታሪክ ሙሁሩ ከድር ታጁ ጋር የተደረገ ቆይታ https://youtu.be/KfpyKq6TjQ4 https://youtu.be/KfpyKq6TjQ4 https://youtu.be/KfpyKq6TjQ4
ከታሪክ ሙሁሩ ኸድር ታጁ ጋር ያደረግነውን ቆይታ ከቀኑ 7፡30 ጀምሮ ይከታተሉ......
በቅርቡ በልዩ ዝግጅት ይመረቃል ............................ ሕይዎት ዘመናቸውን ትውልድን በመቅረጽ አገርን በማቅናት ሰብዓዊነትን ኖረው በመስበክ የአገር መልክነትን በተጎናጸፉት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ዑመር ኢድሪስ የሕይዎት ታሪክ ዙሪያ የተሰናዳው መጻሕፍ የኅትመት ሂደት ላይ መሆኑ ተገልጿል። በቅርቡ ለንባብ እንደሚበቃና የምረቃ ሥነ ስርዓት እንደሚኖረው የተቀዳሚ ሙፍቲ ልጅ አቶ አሕመድ ዑመር ለሐሪማ ቴሌቭዥን ገልጸዋል። መጻሕፉ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers