Media post
@Gedelat (opens in Telegram, new tab)
@Gedelat ለተለያዩ አስተያየት እና ጥቆማ ማድረስ ከፈለጉ በአድራሻችን ቢያደርሱን ይደርሰናል፡፡ በአድራሻችን ✍ @Mnfesawi_bot
6,531
subscribers
subscribers
6.5K
Growth (7 days)
+17
Avg. post reach
177
Engagement (ERR)
2.7%
Posts per day
Recent public posts from @Gedelat with live view counts
Media post
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
19.4
Citation index
0.0
❤ "በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን"። ❤ ❤ #ኅዳር ፲፩ (11) ቀን። ❤ እንኳን #አምላክ_ለወለደች_ለእመቤታች #ለቅድስት_ድንግል_ማርያም_እናት ለሆነች ለተመሰገነነች #ለቅድስት_ሐና ለዕረፍት በዓል እግዚአብሔር አምላክ በሰላምና በጤና አደረሰን። በተጨማሪ በዚች ቀን ከሚታሰቡ፦ ከሁለተኛው #ከአርኬላዖስ_ሰማዕት፣ #ከአበምኔት_ኤልሳዕ፣ #ከመነኰስ_ጳኵሚስና_ከሰማዕቱ_ሚናስ ከመታሰቢያቸው እግዚአብሔር አምላክ ረድኤትና…
✝️ ሁላችንም ኦርቶዶክሳውያን ነቅተን እራሳችን እንከላከል አራጁ የወሐቢያ ቡድን እንደዚህ እዛተ ነው። "ደቡብ ወሎ እስከ አምሐራ ሳይንት ድረስ የመግባት አቅም አለን ሕዝቡን ወደ ጅሃድስት አስገብተን እስላማዊ መንግሥት እንመሠርታለን"
Media post
Media post
† ከክርስቶስ ልደት ፰ ዓመታት አስቀድማ ብጽዕት እናት ሐና በዚህች ቀን ዐረፈች:: ትንሽ ቆይቶም ባለቤቷ ቅዱስ ኢያቄም ተከተላት እኛም ልጆቿ "ብጽዕት ሐና ብጽዓን ይገባሻል!" እያልን እናመስግናት:: † ሊቃውንቱ ለእርሷ እንዲህ ብለዋልና :- "ሰላም ለኪ ለጸሎተ ኩሉ ምዕራጋ:: ከመ አስካለ ወይን ዲበ ሐረጋ:: ሐና ብጽዕት ተፈስሒ እንበለ ንትጋ:: እስመ ረከብኪ ሞገሰ ወአድማዕኪ ጸጋ:: እምሔውተ አምላክ ትኩኒ በሥጋ::" [አርኬ] አምላከ…
🕊 [ † እንኩዋን "ለቅድስት ወብጽዕት ሐና" [ እመ ማርያም ] ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ † ] 🕊 † ብጽዕት ሐና † 🕊 "ሐና" ማለት በእብራይስጥኛው "የእግዚአብሔር ስጦታ" እንደ ማለት ነው:: "ሐና: ዮሐና: ሐናንያ" የሚሉ የዕብራይስጥ ስሞች ትርጉማቸው ተወራራሽ ነው:: የዚህችን ቅድስት እናት ክብሯን መናገር የሚችል የለም:: እርሷ ሰማይና ምድርን ለፈጠረ ለእግዚአብሔር ወልድ በሥጋ አያቱ ተብላለችና:: † አንድም…
Media post
@teamihokidusanChannel🕉️ Religion & Spirituality
7.1K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers