ተስፋዬ ማነው ? ጥያቄ: ሰው ለምን ተስፋ ይቆርጣል ?🙄 መልስ: ተስፋውን በማይገባ ነገር ላይ ስለሚጥል! እግዚአብሔር ቢፈቅድልንና ቢሆንልን ተስፋችንን በእግዚአብሔር ላይ ከጣልን ከኃጢአት በቀር ልናዝንበት የሚገባን ነገር ባልኖረ ። 😓
@Father_advice (opens in Telegram, new tab)
አስተማሪ የሆኑ የአባቶች ምክሮችን ÷መንፈሳዊ ፁሑፎችን እና ትምህርቶችን የምንጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
16,491
subscribers
subscribers
16.5K
Growth (7 days)
+58
Avg. post reach
2.9K
Engagement (ERR)
17.7%
Recent public posts from @Father_advice with live view counts
ተስፋዬ ማነው ? ጥያቄ: ሰው ለምን ተስፋ ይቆርጣል ?🙄 መልስ: ተስፋውን በማይገባ ነገር ላይ ስለሚጥል! እግዚአብሔር ቢፈቅድልንና ቢሆንልን ተስፋችንን በእግዚአብሔር ላይ ከጣልን ከኃጢአት በቀር ልናዝንበት የሚገባን ነገር ባልኖረ ። 😓
You might also like these communities
በዚህ ቻናል የቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ ትምህርቶች እና የአበው ቀደምት የተናገሯቸው መንፈሳዊ ንግግሮች እንዲሁም ልዩ ልዩ ሐይማኖታዊ ትምህርቶችና መልዕክቶች ይተላለፉበታል፡፡
Posts per day
2.7
Citation index
0.0
ማን ያውቃል? በቻይናው ታኦኢዝም ባህል የሚነገር አንድ ምሳሌ አለ፡፡ ምሳሌው የተከሰተው በአንድ ገበሬ ቤት ነው፡፡ ገበሬው የሕይወቱና የኑሮው መሠረት የሆነ አንድ ፈረስ ነበረው። አንድ ቀን ፈረሱ ጠፋ። ጎረቤቶቹ መጥተው "ምን ያህል መጥፎ ዕድል ነው!" ብለው ሲያዝኑለት ገበሬው ግ ን በቀላሉ "ማን ያውቃል?"አላቸው ። ከጥቂት ቀናት በኋላ የጠፋው ፈረስ ተጨማሪ የዱር ፈረሶችን አስከትሎ ተመለሰ። ጎረቤቶቹም በደስታ መጥተው "ምን ያህል የሚገ…
"ቤትና ባለጠግነት ከአባቶች ይወረሳሉ፤ አስተዋይ ሚስትና ቅን ባል ግን ከእግዚአብሔር ዘንድ ይሰጣሉ። የትዳር ጓደኛ ምርጫ በሰው ጥበብና ውጫዊ እይታ ብቻ የሚሳካ አይደለም፤ የሰውን ልብና የነገውን ሕይወት የሚያውቀው ጌታ ራሱ እንዲመራን በጸሎት መጠየቅ ይገባል። ምንጩ እግዚአብሔር የሆነ ትዳር በፈተና ቀን አይናወጥም።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ 🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻናላችንን ይቀላቀሉ፦👉 https://t.me/Father_advi…
የእግዚአብሔር መልአክ የእግዚአብሔር መልአክ ስሙ ድንቅ ነው ለጾርዐ ሰው ለማኑሄ እንደነገረው በመሰዊያው ነበልባሉ ውስጥ አረገ ኃያሉ ሚካኤል ድንቅን አደረገ/2/ አዝ ከዳን ወገን የሆነ በእግዚአብሔር ያመነ ማኑሄ የሚባል ሰው የጌታ መልአክ ታየው ሚስቱ መካን ነበረች ልጅንም ያልወለደች ሚካኤል ተገልጦላት በዘር ፍሬ ባረካት አዝ የእግዚአብሔር መላዕክ ስሙ ድንቅ ነው በኦፍራ አድባር ለጌዴዎን የተገለጠው እስራኤልን ከምድር ረሀብ ታደገ ኃያሉ ሚ…
በትሕትናው ልዕልናን ላገኘ፣ ለፍጥረታት ባለው ርኅራኄ የአምላክ እናትን ለሚመስል፣ የተቸገሩትን ፈጥኖ መርዳት ልማዱ ላደረገው፣ የእግዚአብሔር ሠራዊት አለቃ፣ ደግ እና ሰውን ወዳጅ ለሆነው መልአክ ለቅዱስ ሚካኤል ዓመታዊ በዓል እንኳን በሰላም አደረሰን። ቅዱሳን መላእክት በአንድ ኃጢአተኛ ወደ እግዚአብሔር መመለስ የሚደሰቱትን ያህል፣ ባልተመለሰው ኃጢአተኛ ደግሞ እንዲሁ ያዝናሉ። በአንዱ ኃጢአተኛ መመለስ የተሰማቸውን ደስታ ፈጣሪያቸውን በማመስ…
"ጦርነት የሰው ልጅን ሕይወት፣ ቤተሰብንና የነገን ተስፋ የሚበላ አስከፊ እሳት ነው። በጦርነት ውስጥ የመጀመሪያ ተጎጂ የሚሆነውና ሕይወቱን የሚያጣው ወጣቱ ትውልድ ነው። ወጣቶች ለፍቅር፣ ለዕውቀት፣ ለሥራና ለሰላም የተፈጠሩ ሲሆኑ፣ ጦርነት ግን ጉልበታቸውን በጥላቻና በደም መፋሰስ ያባክናል። የወጣትነት ዕድሜ በሰላምና በበረከት የሚያብብ እንጂ በጦርነት ሜዳ የሚረግፍ አይደለም።" ቅዱስ ዮሐንስ አፈወርቅ፣ 🔹 ለተጨማሪ የአባቶች ምክር ቻና…
Faith can move mountains. የሰናፍጭ ቅንጣት ያክል እምነት ቢኖር ተራራ ያንቀሳቅሳል! He replied, “Because you have so little faith. Truly I tell you, if you have faith as small as a mustard seed, you can say to this mountain, ‘Move from here to there,’ and it will move. Nothing will be impossible for…
"በልዑል እግዚአብሔር ትእዛዝ፣ በእርሷ/በእርሱ በሞት እስክንለይ አልተዋትም/አልተወውም..." ይህ ቃል በቤተ መቅደስ ፊት የሚነገር የፍቅር ጫፍ ነው። ትዳር ማለት፦ በደስታ አብሮ መሳቅ ብቻ ሳይሆን፣ በሐዘን ጊዜ ዕንባን መጥረግ ነው። በጤና መኩራት ብቻ ሳይሆን፣ በሕመም ጊዜ መድኃኒት መሆን ነው። አንድ አካል፣ አንድ አምሳል ሆኖ ለፈጣሪ መገዛት ነው። ቃላችሁን የምታከብሩበት፣ ፍቅራችሁ በበረከት የሚጸናበት ትዳር ይሁንላችሁ። ✨ ቅዱ…
@nyloncomputerChannel👨💻 Programming
153
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
57.2K
subscribers
A channel for the Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Sunday Schools, providing educational updates and curriculum information.
17.1K
subscribers
ወሳኝ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያንን የሚነኩ አገራዊ ጉዳዮችን የውይይት አጀንዳ እንዲሆኑ በማቅረብ አስተያየትና የመፍትሔ ምክረ ዐሳብ ይቀርቡበታል። የሚያወያዩ የቤተክርስቲያንና ስለአገር የሚቆረቆሩ ወገኖች የሚያቀርቡትን ሀሳብ እንጋራታለን። http…
9.4K
subscribers
"ይህ ቻናል የጅ/ዩ/ዋ/ግ/ግቢ-ጉባኤ ሲሆን በጅማ ዪኒቨርስቲ ዋና ግቢ ለሚማሩ ኦርቶዶክሣውያን ተማሪዎች በግቢ ጉባኤው የሚተላለፉትን መልዕክት፣ት/ቶች፣ስነ ጽሁፎች እና ሌሎችም ለማድረስ የተከፈተ ቻናል ነው።" ለማንኛውም አስተያየት 👉 @AsegidT �…
3.1K
subscribers
ይኽ ለ3ኛ ጊዜ የተከፈተ አዲስ ቻናል ነው። በየቀኑ ገድለ ቅዱሳንና የተለያዩ አገልግሎቶች በጽሑፍና በድምፅ ይተላለፉበታል።
16.1K
subscribers
@zemariann & @zemarian የቀደመት ቻናል። በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን በሰንበት ትምህርት ቤት የሚከናወኑ ተግባራቶች አስመልክቶ ቆየት ያሉ ያሬዳዊ ዝማሬ በሰንበት ትምህርት ቤት ውስጥ ፣የሰንበት ት/ቤታችን ወቅታዊ ትምህርቶና…
26.9K
subscribers