🚨 በድሮን የተመታው የሩሲያ መርከብ አሁንም እየነደደ ነው 🛩️✈️ በምስራቃዊ የፊንላንድ ባህረ ሰላጤ በሰው አልባ አውሮፕላን (ድሮን) የተመታው የሩሲያ የጭነት መርከብ እሳት የማጥፋት እና የማዳን ርብርብ ቀጥሏል። ወደ ሩሲያዋ ካሊኒንግራድ ግዛት በማምራት ላይ የነበረው “ስፓርታ 2” የተሰኘው መርከብ፣ ቅዳሜ ጠዋት ከተመታ በኋላ ተንሳፎ ወደ ፊንላንድ የባህር ክልል ገብቷል። የፊንላንድ መከላከያ ኃይል ከጥቃቱ ጀርባ ዩክሬን ልትኖር እንደም…