🦴 የ2.6 ሚሊዮን ዓመት ዕድሜ ያለው የ«ፓራንትሮፐስ» (Paranthropus) የመንጋጋ አጥንት በአፋር ተገኘ — የሰው ልጅ የቅርብ ዘመድ በሰሜን ኢትዮጵያ ይኖር እንደነበር ለመጀመሪያ ጊዜ ተረጋገጠ! በታዋቂው ኢትዮጵያዊ የቅሪተ አካል ተመራማሪ ፕሮፌሰር ዘረሰናይ ዓለምሰገድ የሚመራ ዓለም አቀፍ የምርምር ቡድን፣ በአፋር ክልል ሚሌ-ሎግያ (Mille-Logya) በተባለ ስፍራ ከ2.6 ሚሊዮን ዓመታት በፊት የኖረ የፓራንትሮፐስ (Paranthr…