▪️|| የብሩኖ ጉማሬሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጀምሯል ፦ “ሁለት ጎሎችን ካስቆጠርኩ በኋላ ደጋፊዎች በሁሉም ጨዋታ እንዳስቆጥር ይፈልጋሉ 😅 በዛ ልክ ቀላል አይደለም።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
@ETHIO_ARSENAL (opens in Telegram, new tab)
–The largest Arsenal Telegram channel in Ethiopia. Get instant updates on news. (Unofficial Fan channel ) ____________________ 📥 For Advertising : @EthioArsAds_bot https://telega.io/c/ETHIO_ARSENAL
Match previews, player contract updates, and historical team statistics drive this unofficial fan channel for Arsenal supporters in Ethiopia. Over 420,000 followers get regular notifications about press conferences, scoring records in the Premier League, and occasional trivia questions with mobile card prizes.
420,511
subscribers
subscribers
420.5K
Growth (7 days)
−511
Avg. post reach
7.1K
Engagement (ERR)
1.7%
Recent public posts from @ETHIO_ARSENAL with live view counts
▪️|| የብሩኖ ጉማሬሽ ጋዜጣዊ መግለጫ ተጀምሯል ፦ “ሁለት ጎሎችን ካስቆጠርኩ በኋላ ደጋፊዎች በሁሉም ጨዋታ እንዳስቆጥር ይፈልጋሉ 😅 በዛ ልክ ቀላል አይደለም።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
You might also like these communities
በተመሳሳይ ስምና profile እንደትጭበርበሩ። This is my only username @bighabesha
119.3K
Posts per day
382.9
Citation index
0.0
▪️|| ራያ ክንዱ ላይ የነርቭ ህመም እንደገጠመው ይታመናል ይህ ደግሞ ለማንቸስተር ሲቲው ጨዋታ እንኳ ሊያደርሰው የሚችል አይነት ነው። [John cross / Mirror] SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ ስለ ሚጠቀማቸው የአማካይ ተጫዋቾች ጥምረት : “ሁሉም ተጫዋች የመጫወቻ ዕድል ለማግኘት እየተፎካከረ ነው የምንመርጠው ጥምረት ጨዋታው በሚፈልገው ነገር እና ጥምረቱ በሚሰጠን ውጤት የተመሠረተ ነው።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ ስለ ሚጠቀማቸው የአማካይ ተጫዋቾች ጥምረት : “ሁሉም ተጫዋች የመጫወቻ ዕድል ለማግኘት እየተፎካከረ ነው የምንመርጠው ጥምረት ጨዋታው በሚፈልገው ነገር እና ጥምረቱ በሚሰጠን ውጤት የተመሠረተ ነው።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ ስለ ሳሊባ : “ቀስ በቀስ ወደ ጨዋታ እያመጣነው ነው ምክንያቱም ሲጫወትባቸው የነበሩት ጨዋታዎች ከፕሪምየር ሊግ እና ቻምፒየንስ ሊግ ደረጃ ሚነፃፀሩ አልነበሩም።” “የመጫወቻ ዕድል ለመስጠት ትክክለኛውን ጊዜ እየጠበቅን ነው።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| ማድዌኬ የሳካን አለመኖር በአግባቡ እንደተካው ከኬፓ እና ሜስለር ተመሳሳይ ነገር ትጠብቃላችሁ? “አላማችን እንደዛ ነው ተጫዋቾቹ ከነሱ የምንፈልገውን ነገር በሚረዱበት መንገድ ማዘጋጀት ይኖርብናል።” “አንድ ተጫዋች ከሌላ ተጫዋች ያጣነውን ነገር እንዲሞላ ሳይሆን የራሱን ጥንካሬዎች እንዲሰጠን እንፈልጋለን።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርሰናል ባለፈው ሲዝን ከቆመ ኳስ ግብ እያስቆጠረ ጨዋታዎችን ያሸንፍ ነበር በዚህ ሲዝን በተቃራኒው የቆመ ኳስ መከላከል ላይ ደካማ የሆነ ይመስላል ? አርቴታ : “አዎ እያስተናገድናቸው ያሉ አንዳንድ ጎሎች የሚቆጠሩበት መንገድ የሚያበሳጩ ናቸው ራሳችንን ማሻሻል አለብን።” “እኛ የቆሙ ኳሶችን አስፈላጊነት እንረዳለን እና በቆሙ ኳሶች ከተጋጣሚህ የተሻልክ ካልሆንክ ነጥብ ትጥላለህ።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
▪️|| አርቴታ : “አሁን ያለንን የግብ ጠባቂዎች ጥራት ምናሳይበት ጊዜ ነው።” ነገ ቋሚ ሚሆነው የትኛው ግብ ጠባቂ ነው? “ግልፅ ይመስለኛል።” SHARE @ETHIO_ARSENAL
@cashbet_ettChannel🎮 Games
2.3K
subscribers
@torabetsbotBot🎮 Games
10.1K
monthly users
@gobezbidChannel💻 Technology
6.3K
subscribers
@boonza_games_botBot🎮 Games
40.5K
monthly users
@boonzagamesChannel🎮 Games
22.1K
subscribers
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
ከቅዳሜ በስተቀር በየዕለቱ፣ ከሰኞ እስከ ዓርብ ረፋድ ከ3:30 እስከ 5:00፣ እሁድ ከጠዋቱ 2:00 እስከ 4:00 በብስራት ኤፍ ኤም 101.1
256K
subscribers
ይህ የቲክቫህ (ተስፋ) ስፖርት ቤተሰብ አባላት መሰባሰቢያ እንዲሁም የስፖርታዊ መረጃ እና የመልዕክት መለዋወጫ መድረክ ነው። በዚህ ቻናል ሀገራዊ እና አለም አቀፋዊ የስፖርት መረጃዎች ይዳሰሱበታል። ለመረጃ እና ማስታወቂያ +251926797469
291.9K
subscribers
ስለ መድፈኞቹ የሚወጡ መረጃዎች ለማግኘት የትም መሄድ አያስፈልግም - የዝዉዉር ዜና - የአሰልጣኞች አስተያየት - የተጨዋቾች የህይወት ታሪክ - ጨዋታዎችን በቀጥታ ስርጭት ለማስታወቂያ ስራ --> @Aymu_xo
323.4K
subscribers
90' ደቂቃ Sport™! ________________________________ 👉 | የሀገር ውስጥ ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የውጪ ሀገር ስፖርታዊ መረጃዎች 👉 | የቀጥታ ጨዋታዎች ስርጭት 👉 | ትንተናዎች 👉 | የዝውውር ዜናዎች Promo - @M…
306.9K
subscribers
ለማንኛውም አስተያየት እና ጥቆማ 👉 @Esat_tv_comment_bot 🇪🇹ኢሳት የኢትዮጵያ አይን እና ጆሮ🇪🇹
203.8K
subscribers