ሸክላዉ በእግዛብሔር እጅ የተሰኘ በቄስ ይተፋ ጎበና ህይወት ታሪክ እና አገልግሎት ዙሪያ የተጻፈ መጽሐፍ ሊመረቅ ነዉ ህዳር 9ቀን2019 ዓ .ም ሸክላዉ በእግዛብሔር እጅ የተሰኘ በቄስ ይተፋ ጎበና ህይወት ታሪክ እና አገልግሎት ዙሪያ በቄስ እሰይ ሞሬሳ የተጻፈ መጽሐፍ ምርቃት አስመልክቶ ጋዜጣዊ መግለጫ ተሰቷል። መጽሐፉን የጻፋት ቄስ እሰይ ሞሬሳ ዋና አላማዉ ሰዎች ለእግዚአብሔር ክብር እንዲሰጡ እና ለዚህ ትዉልድ የግጭት አፈታት ዘዴዎች ለማ…