የገዛ ራሱ በድል ላይ ሆኖ የሚያለቅስ ሰው የሌላውን ሰው በድል ለመመልከት ጊዜ የለውም። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
@Deaconchernet (opens in Telegram, new tab)
አንድ ጠቃሚ አዲስ ይዘት በቅርብ ቀን ይጠብቁን ! ጥቆማ ወይም ጥያቄ ካላቹ በዚህ የተለግራም ቦት👉🏽https://t.me/Cher2112bot ይጠቀሙ
1,625
subscribers
subscribers
1.6K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
379
Engagement (ERR)
23.3%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @Deaconchernet with live view counts
የገዛ ራሱ በድል ላይ ሆኖ የሚያለቅስ ሰው የሌላውን ሰው በድል ለመመልከት ጊዜ የለውም። #ቅዱስ_አባ_ጶሜን
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.4
Citation index
0.0
ሰላም ወንድሞች እና እህቶች እንደምን ከረማችሁ !? ነፃ የonline ትምህርት ለመውሰድ ተመዝግባቹ እስካሁን Contact ያልተደረጋቹና በተከፈተው ግሩፕ ውስጥ ያልገባቹ በዚህ ቦት አናግሩን 👉 @Cher2112bot በቅርቡ ስለ ትምህርቱ ሙሉ ገለፃ እንሰጣቸዋለን !
እንኳን ለተፍጻሜተ ጽጌ አደረሳችው! እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማርያም ሆይ መልአከ እግዚአብሔር ለአረጋዊ ጻድቅ ቅዱስ ዮሴፍ እንደነገረው በአንቺ ላይ መከራን የሚያመጣው ጠፍቷልና ልጅሽን የሚፈልገውም ጨካኝ ኄሮድስ እነሆ ሞቷልና ቤት እንደሌለውም በግብፅ አትዘግይ። ወደ ሀገርሽ ናዝሬትም ተመለሺ። የአበባው ወቅት ባለቀ ጊዜ በማያልቅ ምስጋናሽ እያመሰገንኩሽ ከሥዕልሽ ፊት መቆምን አላፍርም። ማርያም! ተአምርሽ እንደሚያስረዳው ስምሽን መጥራት የወደ…
እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ!!! ስለ ዕለቱ ታሪክ ለማንበብ ከታች ያለውን ሊንክ ነክቶው ያንብቡ https://t.me/deaconchernetc/309
✨ እወቀትህን አሳድግ፣ እምነትህን አጽና፣ መንፈሳዊ ጉዞህን ጀምር! ✨ 🗓️ የትምህርቱ መርሃ ግብር 📅 በሳምንት 4 ቀን 🕒 ከምሽቱ 3:00 - 4:00 ሰዓት 📱 በቴሌግራም Live Stream 💯 ሙሉ በሙሉ ነፃ ነው! 🌟ትምህርቱን ለመከታተል የመማር ፍላጎትና የማወቅ ጉጉት ብቻ! የትምህርት ዓይነት ✝️ ወጣትነትና ክርስትና 📖 አምስቱ አዕማደ ምስጢራት ⛪ ሥርዓተ ቤተክርስቲያን 🕊️ የቤተክርስቲያን ታሪክ 🚀 አሁኑኑ ተመዝገቡ! 📝…
ዝምታ ማለት እንዲሁ ከመናገር መታቀብ ማለት አይደለም፤ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋር የሚደረግ ድብቅ ንግግር እንጂ ፡፡ ቅዱስ ይስሐቅ ሲመክር ዝምታን ገንዘቡ ለማድረግ የሚመኝ ሰው ሶስት ዋና-ዋና ነገሮችን ሊያገኝ ይገባዋል፤ እነርሱም፡- እግዚአብሔርን መፍራት፣ የማይቋረጥ ጸሎት እና ልብን በዚህ ዓለም ሀሳብ አለማድረግ ናቸው፡፡ #ሶሪያዊው_ቅዱስ_ይስሐቅ
ብፁዕ አቡነ ሉቃስ 1942-2019 ዓ.ም በረከታቸው ይደርብን! ስለ እሳቸው ታሪክ እዚህ ያንብቡ https://t.me/deaconchernetc
በአንድ ወቅት በግብጽ ገዳማት አንድ ወጣኒ መነኩሴ “ጥፋት አጠፋ፣ ሥርዓተ ገዳም አፋለሰ” ተብሎ መናንያኑ ጉዳዩን እንዲያዩና እንዲወስኑበት ከየበአታቸው ተጠሩ፡፡ ከተጠሩት መነኮሳት መካከል አንዱ ጥቁሩ ኢትዮጵያዊው ሙሴ ጸሊም ነበር፡፡ እርሱም ሁሉም ከተሰበሰቡ በኋላ ዘግይቶ በተቀደደ አቁማዳ አሸዋ በጀርባው አዝሎ አሸዋውን ከኋላው እያፈሰሰ መጥቶ በመሃላቸው ተገኘ፡፡ የተሰበሰቡት መነኮሳትም አባ ሙሴን ይህን ስለምን አደረግከው ብለው በጠየቁት…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41.1K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers