የመጀመርያ መጸሀፌ ቤተልሔም መታሰቢያነቱ ለካሳ ይላል! . ካሳ ግን ማነው? . . ካሳ የጎዳናው ጓዴ እየተኛበት የነበረበት ጎዳናጋ ስደርስ ቁጭ አልኩ። እዚህ ጋ ነበረ ከመሞቱ 15 ቀን በፊት። እኔ ካየሁት ከ18 ቀን በሗላ ነው የሞተው። ሶስት ቀን እድል ነበረኝ። . ዛሬ ነገ ጠይቀዋለሁ ስል ያልኩት ሆነ። . በመጨረሻ ቀኑ አስታውሶኝ ነበር? በዚህ ጋር ባለፍቁ ቁጥር ወደዚህች ስርቻ እንደምዞርስ ያውቃል? ያቺ ያስተዋወቀኝ እና እንዳገባለት…