•√ ኢሞ : ዳሩ-ተውሒድ √| በዛሬው ሙሐደራ ከዚህ ቀደም በሰፊው ዳሰሳ ቢደረግባቸውም፣ የተክፊሩ መንጋ ግን ዛሬም ድረስ ከሚያዘዋውሯቸው ብዥታወች ውስጥ የሚከተሉትን አራት ነጥቦች እናያለን ኢንሻአላህ። 1. "ቁርአናዊ የዑዝር ቢልጀህል ማስረጃዎች ለአኺራዊ ቅጣት እንጅ ለዱኒያዊ ሑክም እና ስያሜ አያመላክቱም" የሚለውን ብዥታ -በአላህ እገዛ- ከአሥር ያላነሱ ቁርአናዊ ማስረጃዎችን ከሱና ዑለማኦች ማብራሪያ ጋር በማጣቀ ዳሰሳ የምናደርግ ሲሆን…