በብራዚል ሰማይ ላይ የተከፈተው «ምስጢራዊ በር» ማኅበራዊ ሚዲያን አነጋገረ በብራዚል ሰማይ ላይ ክፍት በር የሚመስል እንግዳ ቅርጽ መታየቱ በርካታ ሰዎችንና የማኅበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎችን ትኩረት ስቧል። ከደመና ጀርባ በግልጽ የተከፈተ በር ያለ እስኪመስል ድረስ ግልጽ የሆነው ይህ ምስል በፍጥነት በኦንላየን ላይ ተሰራጭቶ የተለያዩ አስተያየቶችንና ጥያቄዎችን አስነስቷል። አንዳንድ ተጠቃሚዎች ክስተቱን ለማብራራት አስቸጋሪ ሲሉት፣ ሌሎች ደግ…