የትብብር ለህልውና ሰብሳቢ እና የአማራ ፋኖ ብሔራዊ ንቅናቄ ሊቀመንበር ከተባበሩት መንግስታት ድርጅት ዋና ፀኃፊ የምስራቅ አፍሪካ ልዩ መልዕክተኛ አምባሳደር ጉዓንግ ኮንግ ጋር በምስራቅ አፍሪካ እና በኢትዮጵያ የፀጥታ ሁኔታ ላይ ውይይት አደረጉ። ትናንት ኅዳር 05 ቀን 2019 ዓ.ም በተካሄደው በዚህ ውይይት፡ በቅርብ ጊዜ የተመደቡት ልዩ መልዕክተኛው በቀጠናው ያሉ ግጭቶች በሰላም እንዲፈቱ ማስቻል ዋነኛ ተልዕኳቸው መሆኑን በውይይታቸው ገልፀ…