አላህ የቾተን ዘንጋ ይዠቡን ሰብ ኤነ ፣ የቁየን ቃር የኸረ በኸረማ ይረጉድን ቃር ኤነ ፣ የሰተረን ቃር የኸረ በኸረማ ፍረፈረም ያወጣን ቃር ኤነ:: ✦✦✦ አላህ ያደረገውን ነገር የሚመልሰው ሰው የለም ፣ ጥበቃ ያደረገለትን ነገር የሆነ እንደው የሚነካው ነገር የለም ፣ የሰተረው ነገር የሆነ እንደው ፈልፍሎ የሚያወጣው ነገር የለም:: ከጌቱዋ ወአዝ የተወሰደ
@ABRETPRO (opens in Telegram, new tab)
የአብሬት እንዲሁም የቃዲሪይ ሲልሲላ መንዙማዎችን ፣ ከአካቢሮች የሰማናቸውን ቀሰሶች ፣ እንዲሁም ከመሻኢኾቻችን ኪታቦች አንዳንድ ጠቃሚ ነገሮችን የምንማማርበት አጠቃላይ የሀድራ ስራዎችን የምንዘክርበት ቻናል ነው @Abretpro
4,705
subscribers
subscribers
4.7K
Growth (7 days)
—
Avg. post reach
828
Engagement (ERR)
17.6%
Posts per day
📈 We started tracking this channel recently. The growth chart appears after a couple of days of data.
👀 Reach history is being collected. Check back tomorrow.
Recent public posts from @ABRETPRO with live view counts
አላህ የቾተን ዘንጋ ይዠቡን ሰብ ኤነ ፣ የቁየን ቃር የኸረ በኸረማ ይረጉድን ቃር ኤነ ፣ የሰተረን ቃር የኸረ በኸረማ ፍረፈረም ያወጣን ቃር ኤነ:: ✦✦✦ አላህ ያደረገውን ነገር የሚመልሰው ሰው የለም ፣ ጥበቃ ያደረገለትን ነገር የሆነ እንደው የሚነካው ነገር የለም ፣ የሰተረው ነገር የሆነ እንደው ፈልፍሎ የሚያወጣው ነገር የለም:: ከጌቱዋ ወአዝ የተወሰደ
You might also like these communities
Officical Telegram channel of Mizan Television
12.4K
0.4
Citation index
0.0
የቆቲቲ ሸይኽ ባወቀ ሰው ነው መቆጣት ብለው በዐሊም ይቆጡ ነበር:: የጀማሉል አንይ(ቀ.ሢ) ሙሪድ ነበሩ:: አንዳንድ ጊዜ በዑለማ ይቆጡ ነበር:: አዋሙ አውቆ ዐሊም ብሎ ጠራቹ ይሉ ነበር:: ዲኑን ያሳማችሁት እናንተው ናቹ አዋሙማ ዐሊም ብሎ አውቆ ጠርቷቹ ነበር ይሉ ነበር:: ♦ ከሠይዲ አባ ራሙዝ(ቀ.ሢ) ወአዝ የተወሰደ ♦
ትላንት መገርገብያ ለሊት ከውዱ ሸይኻችን የሠይዲ(ቀ.ሢ) ባለቤቶች አንዱ ውዱ እናታችን ሲቲ ዙልፋ ወደ ማይቀረው ሀገር ተሻግረዋል:: ክቡር ገላቸው ኢናንጋራ ቁባ ላይ አርፏል:: እጅግ ሲበዛ ጥሩ ሰው ነበሩ:: ሩሐቸውን አላህ ከፍ ባለው ጀነቱ ከነቢይናﷺ ከሸኾቻችን ጋር ያኑርልን:: ለቤተሰብ ወዳጅ ለሁላችንም አላህ ብርታቱን ይስጠን🤲 ኢናሊላሂ ወኢና ኢለይሂ ራጂዑን 💔
የሠይዲ እና የሙፍቲ ረዲየላሁ ዐንሁ ካጠገባችን መለየት መጠገን ያልቻልነው ከፍተኛ የሆነ ስብራት ነው:: ሠይዲ ሲለዩን ያጣነው መደድ ሙፍቲ ሲለዩን ያጣነው ሂማ በቀላሉ የሚያገግም አይደለም:: ጠብቀው ያቆዩትን የነብዩንﷺ መንገድ የምናስቀጥል ወንዶች አላህ ያድርገን🤲
መገርገብያ 🤲 የሚጣፍጥ ነገር በመቅመስ እንጂ እይታወቅም፥ መቼም በወሬው አይታወቅም፥ ማር የሚታወቀው ተቀምሶ ነው፥ ስኳር የሚታወቀው ተቀምሶ ነው፥ ወተት የሚጣፍጠው ተቀምሶ ነው:: የሚጣፍጡ ምግቦች የሚታወቁት በመቅመስ ነው:: የሚያስታውሱትም እሱን(የቀመሱትን) ነው:: አሁን በጀነት ያሉ ነገሮች ወሬያቸው መጥቷል:: ሀውድ በቂያማ የሚጠጣ ነገር ነው ወሬው መጥቷል ፥ ሰልሰቢል ጀነት ሲገቡ የሚታጠቡበት የሚጠጣ ነገር ነው ወሬው መጥቷል፥ ከው…
ምሁር እውቀቱን ለማስተላለፍ ፣ ዐሊም ዒልሙን ለማስተማር ፣ ተናጋሪ ንግግሩ እንዲደመጥ ኪሱና ደረጃው የሚታይበት ዘመን ላይ ነን:: ታዳጊ ወጣቶች በሀድራ ቢዚ አትሁኑ:: ወጥራቹ ተምራቹ ጥሩ ቦታ፣ ሰርታቹ ሀላል ገንዘብ ያዙ:: ከዛ በገንዘብም በጉልበትም ታላላቆቹን ሀድራውን ኻድሙ:: ኢስነይን ሆነ መገርገቢያ ታዳጊዎች ብዙ በሀድራ ጠልቃቹ አትግቡ:: ተማሪዎች ሙአውዘተይን ፣ ሱራ ኢኽላስና ከቤት ሲወጣ የሚባሉ የጠዋት አዝካሮችን ቀርታቹ ወደ…
ዲን ዱንያመንዳ አላህ የቆየን ባሪቅም ዴንጏመታ አላህ የቆየን ኢትዮዽያ የሰላም ገነ የህር የአደብ ገነ የህር የአማን ገነ የህር ᎀᎀረ ᎀረታ እንም አላህ የቆየን ጌቱዋ ወአዝ ሲጨርሱ ያደርጉት ከነበረ ዱዓ የተወሰደ መገርገብያ 🤲
ኢትዮዽያ የሚባለው ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ነው:: ቀይ ባህር አካብቦ ያስገባው ቦታ ሰፊ ቦታ ነው... ሁሉም ቦታው አንድ መሆን ይገባው ነበር:: ኢትዮዽያ አንድ ቢሆን በአንድነት ቢሰበሰብ ቁዋ ያገኝ ነበር:: አሁን ኤርትራ ለብቻችን እንሆናለን ይላሉ... ኤርትራ እንደሆነ ትግሬ የጥንትም ኢትዮዽያዊ ናቸው:: ከኢትዮዽያ ውጪ ነን ቢሉ መቼም ሚሰማቸው ሰው የለም:: መንግስት በራሳቹ ተዳደሩና ከኢትዮዽያ አትለዩ ብሏቸው ነበር:: አልመ…
Be the first to review this channel
No reviews yet. Share your experience to help others decide.
subscribers
This channel shares Islamic religious reminders, Quranic verses, and educational content.
1K
subscribers
ይህ የኤማሁስ ሚዲያ እና ፕሬስ ቻናል ነው። በዚህ ቻናል ኦርቶዶክሳዊ ነገረ መለኮት ላይ ትኩረት ያደረጉ ርእሰ ጉዳዮች የሚቀርቡበት ሲሆን ከተከታታዮቻችን የሚመጡ ጥይቄዎችንም በዋናነት የምንቀበልበት ነው።
3.2K
subscribers
ይኽ መንፈሳዊ ፅሁፎችን፣ መፅሐፍቶችንና ትምህርቶችን የምናጋራበት ቻናል ነው። ሊንኩን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ! የክርስቶስ ሰላም ይብዛላችሁ!
41K
subscribers
«በሰውነት ውስጥ አንዲት ቁራጭ ስጋ አለች፤ እሷ ከተስተካከለች መላው ሰውነት ይስተካከላል፤ እሷ ከተበላሸች መላው ሰውነት ይበላሻል።እሷም ቀልብ (ልብ) ነች።» 📚[ቡኻሪና ሙስሊም] https://sileqelbachin1.com
44.5K
subscribers
A channel providing religious lectures and theological discussions in Amharic.
9.7K
subscribers